This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website. Learn more

ዘጠኙ የፒራሚድ ከተሞች በኢትዮጵያ

x

የንጉሠ ነገሥት እምዬ ምንሊክ ሐውልት ሲመረቅ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ

x

የቤርሙዳ ትሪያንግል ሚስጥር ይፋ ሆነ! The Bermuda Triangle Mystery Has Been Solved

x

Ethiopia:የተሰወሩ ዘጠኙ የፒራሚድ ከተሞች ቤተ መቅደሶች ቤተ መንግስቶች ታሪክ በኢትዮጵያ

ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ያልተዳሰሱ ታሪኮች ኣላት።በ ውስጣ የያዘቸው ምስጢር እስከ ኣሁን ምንም ኣለተነካም ማለት ይቻላል። ያልተነካበት ምክንያት ብዙም ቢሆን ዋነኛው ግን እኛ ለታሪክ ያለን ኣመለካከት ደካማ በመሆኑ እና የ ውጪ ሃገር ዜጋ እስከ ሚያጠናልን መጠበቃችን ነው።
በዚህ ኣጭር ቪድዮ ከዚ በፊት ብዙም ሰምተነው የማናውቀው ኣዲስ ታሪክ ኣቅርበናል። በ ኢትዮጵያ የተሰውሩ ፒራሚዶች፣ ቤተ መቅደሶች እና ቤተ መንግስት እንዳሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ይጠቅሳሉ። ሙሉ መረጃውን ቪድዮውን ይከታተሉ።
ስለ ተመለከቱ እናመሰግናለን። ለተጨማሪ የ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ወቅታዊ ቪድዪዎች ለመከታተል ስብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።
????????????????????????
x

የሰባት መቶ ዓመታት የእድሜ ባለፀጋዋ ገዳም

x

Louis Farrakhan about Ethiopia

Ethiopia - Secret Holy Land 2/3

Cities of the underworld - Secret Holy Land - Ethiopia

Shares

x

Check Also

x

Menu